This training is 20 weeks long and the last two weeks are resume preparation and mock interview. Each week 3 hours of lecture contact and 6 hours of trainee focus activity and project work. It has four basic contents: SharePoint online, Business Automaton, Microsoft Powerhouses, and Basic SQL.
Introduction to SQL DB Management Studio
What is SQL DBMS
Create DB
Create Table
CRUD Operation
5300 Memorial Drive, Stone Mountain, Georgia 30083, United States
ይህ የማሰልጠኛ ተቋም ዋና ዓላማው ሰልጣኞችን በተግባር የተደገፈ ስልጠና በመስጠት ወደ ሥራ ዓለም ሲገቡ ተወዳዳሪ እንዲሆኑና የፈጠራ ችሎታቸውን እንዲያዳብሩ ለማስቻል የታሰበ ሲሆን ይህ ድህረ-ገጽ ሰልጣኞች የስልጠና ግባዓቶችን የሚያገኙበት ፤ አዳዲስ ሰልጣኞች ምዝገባ የሚያደርጉበት እና ወደ ስልጠናው ከመግባታቸው በፊት መነሻ ሃሳቦችን እንዲዳስሱበት ነው። ሌላው ሁላችንም ተባብረን ራሳችን፣ ቤተሰባችን፣ ብሎም ማኅበረሰባችን እንድንጠቅም በማሰብ የተዘጋጀ ነው፡፡ በተለይ ኢትዮጵያ ሆነው በዓለም አቀፍ ደረጃ መሥራት እንዲችሉ ለማመቻቸት የተዘጋጀ እና ያለውን ዕድል ለማጋራት ታስቦ ስለሆነ ማንኛውም ዩኒቨርሲቲ የጨረሰ የዕድሉ ተጠቃሚ መሆን ይችላል። ስለዚህ ይህን ድህረ-ገጽ በማየት ጠቃሚ መረጃዎችን እንደምታገኙ ተስፋ እያደረግን የምናዘጋጃቸውን ዐውደ-ጥናት (ወርክሾፕ) እንድትሳተፉ ተጋብዛችኋል።
ይህ ተቋም በአጪር ጊዜ ሰልጥነው የዘመኑን ቴክኖሎጅ በመቀላቀል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ታስቦ ስለሆነ እርሰዎም ተጠቅመው ሌሎችም እንዲጠቀሙ እንዲያጋሩ እያልን መልካሙን ሁሉ እንመኝለዎታለን።
Sign up to hear from us aboutwe update new informations
COPYRIGHT © 2023-2024 GOLGEGOTHA TECHNOLOGY RESERVED
ጥር 2015-2016 ©መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው።
Address: 5300 Memorial Drive Suit #208-B, Stone Mountain GA 30083
Contact us: +1 (678) 235-5207
website: https://golegota.com